የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት “መጠበቅ” በፋንታ (እሙ) ገብረማርያም
በደራሲ ፋንታ (እሙ) ገብረማርያም ተደርሶ ለንባብ የበቃው “መጠበቅ” የተሰኘው አውቶፊክሽናል መጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት በ አዲሱ የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ተዘጋጅቷል። ከደራሲዋ ጋር በአካል ተገናኝተው መጽሐፍዎን እያስፈረሙ ከሌሎች አንባብያን ጋር ቆይታ እንዲያደርጉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
- ቀን፡ ቅዳሜ ኅዳር 19 ቀን 2019 ዓ.ም.
- ሰዓት፡ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00
- ቦታ፡ አዲሱ የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር
- ለተጨማሪ መረጃ፡ 0911 125324
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን!!