An Argument Between Silence and Meaning የመጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ሥርዓት
ቅዳሜ ህዳር 19 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲሱ የጃፈር መጻሕፍት መደብር ልዩ የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ተዘጋጅቷል!
ከደራሲ ህያብ አማረ ጋር ይተዋወቁ፣ መጽሐፍዎን ያስፈርሙ እንዲሁም በትግስት ጌታቸው የሚቀርበውን ውብ የቫዮሊን ሙዚቃ ይታደሙ።
- ቀን፦ ቅዳሜ ህዳር 19 ቀን 2019 ዓ.ም
- ሰዓት፦ ከጠዋቱ 4:30 – 6:30
- ቦታ፦ አዲሱ የጃፈር መጻሕፍት መደብር (ለገሃር ተወልደ ህንጻ)
- ሙዚቃ፦ በትግስት ጌታቸው (ቫዮሊን)
- ስልክ፦ 0911 125324