Loading Events
 An Argument Between Silence and Meaning የመጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ሥርዓት
ቅዳሜ ህዳር 19 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲሱ የጃፈር መጻሕፍት መደብር ልዩ የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ተዘጋጅቷል!
ከደራሲ ህያብ አማረ ጋር ይተዋወቁ፣ መጽሐፍዎን ያስፈርሙ እንዲሁም በትግስት ጌታቸው የሚቀርበውን ውብ የቫዮሊን ሙዚቃ ይታደሙ።
  • ቀን፦ ቅዳሜ ህዳር 19 ቀን 2019 ዓ.ም
  • ሰዓት፦ ከጠዋቱ 4:30 – 6:30
  • ቦታ፦ አዲሱ የጃፈር መጻሕፍት መደብር (ለገሃር ተወልደ ህንጻ)
  • ሙዚቃ፦ በትግስት ጌታቸው (ቫዮሊን)
  • ስልክ፦ 0911 125324

Location

Location
Jaffar Books
Address
https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8
Addis Ababa, Ethiopia

Leave a Reply