Cart

ሐሽማል Hashmal by Maebel Fetene

ሐሽማል Hashmal by Maebel Fetene
Addis Books!
February 15, 2026 Amharic 399 pages

Authors

Meet the Author

Maeble Fetene

Book By Maeble Fetene View All
ሐሽማል Hashmal by Maebel Fetene

Description

ሐሽማል Hashmal by Maebel Fetene

ከመጽሃፉ የተወሰደ
….ከትውሌደ ርቆ የተሰቀሇዉን ጥበብ ቁመተ ጀርጋዲው የማዕበል ፈጠነ መጽሓፍ በቅኔ ክንድ ታቅፎ አወረደልን፡፡ ንግሥት ሳባ ሰልሞንን የፈተነችበት የጥበብ እንቆቅልሽ ይህ ይመስለኛል፤ ከዘህ በኋላ ጠቢቡ ሰልሞን ዝናዋን ሰምቶ ወደ ኢትዮጵያ ቢመጣ እንጂ ኢትዮጵያ ወደ እርሱ አትሄድም፤ ከሰልሞን የሚበልጠው ይህ ነውና!ይህ መጽሃፍ በዘመናዊ ትምህርት ብቻ ተሳፌሮ ከኢትዮጵያ ፍልስፍና የወጣውን ትውልድ ወደ ኢትዮጵያዊ እሳቤ የሚመልስ ባለክንፍ መርከብ ነው፡፡…የጀርመን ምሁራን ከጥቁሩ የሃበሻ ሊቅ እግር ሥር ተኮለኮሉ፡፡ ሃበሻን እንደ ጥቁር ውሻ የሚቆጥሩ ነጮች ለዐላማቸው ሲሉ ቈንጽል ቀበሮ መሰሉ፡፡ ሊቁም ቀያይ ቀበሮዎችን ግእዝ ቋንቋ ማስቆጠር ጀመሩ፡፡ ቀያይ ቀበሮዎች ግን ከግእዝ ትምህርት…….

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “ሐሽማል Hashmal by Maebel Fetene”
AddisBooks Ads