Cart

እኔ I by Mistre Aderaw

$20.00

እኔ I by Mistre Aderaw.
Addis Books!
, , Brand:
979-8297172999 August 8, 2025 Amharic 196 pages

Authors

Meet the Author

Mistre Aderaw

Book By Mistre Aderaw View All
እኔ I by Mistre Aderaw
እኔ I by Mistre Aderaw

Description

እኔ I by Mistre Aderaw

“I” – The self in Psychology and Philosophy

The book titled “I” explores the complex relationship between psychological concepts and personal philosophy, offering a profound reflection on our understanding of the “self”, how it shapes our identity, influences our behavior, and directs our interactions with the world around us.

Drawing from foundational psychological research and timeless philosophical insights, “I” examines fundamental questions: What does it truly mean to know oneself? How does our self-perception affect our mind and behavior? By raising such questions and through engaging narratives and practical exercises, the author encourages readers to deeply contemplate what it means to be oneself and invites them to reflect on their personal experiences.

This book is valuable for both seasoned psychology enthusiasts and those simply curious about human experience. It challenges conventional wisdom and provides insights that promote personal growth and self-awareness. Overall. “I” is a book that helps readers discover the power of self-knowledge and appreciate the profound depth of life.

(Dr. Yonas Bahire Tibeb, Associate Professor and Consultant Psychiatrist at Tikur Anbessa Hospital, Addis Ababa University)
*****
“እኔ” በሥነ ልቦና እና በፍልስፍና አተያይ ውስጥ ያለው የራስ መስተጋብር

“እኔ” የተሰኘው መጽሐፍ በስነ ልቦና ንድፈ ሃሳብ እና በራስ ፍልስፍና መካከል ያለውን ውስብስብ ግንኙነት የሚያጠና ብሎም ስለ “ራስ” ያለን ግንዛቤ ማንነታችንን እንዴት እንደሚቀርጽ፤ በባህሪያችን ላይ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር እና በዙሪያችን ካለው አለም ጋር ያለንን ግንኙነት እንዴት እንደሚመራ ይዳስሳል።

ከመሠረታዊ ሥነ-ልቦናዊ ምርምር እና ጊዜ የማይሽረው የፍልስፍና ግንዛቤዎች በመነሳት “እኔ” ወሳኝ ጥያቄዎችን ይመረምራል። ራስን በትክክል ማወቅ ምን ማለት ነው? ለራሳችን ያለን ግንዛቤ በአእምሮዋችን ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል? የሚሉ ጥያቄዎችን በማንሳት በአሳታፊ ትረካዎች እና በተግባራዊ ልምምዶች፤ ደራሲዋ “እኔ” መሆን ምን ማለት እንደሆነ በጥልቀት እንዲገነዘቡ በማበረታታት አንባቢዎች የራሳቸውን ተሞክሮ እንዲያጸባርቁ ትጋብዛለች።
ይህ መጽሐፍ ልምድ ላካበቱ የስነ-ልቦና አድናቂም ለሆኑ ወይም በቀላሉ ስለሰው ልጅ ልምድ የማወቅ ጉጉት ላለው “እኔ” የተለመደውን ጥበብ የሚፈታተኑ የግል እድገትን የሚያነሳሱ ጠቃሚ ግንዛቤዎችን ያቀርባል። በአጠቃላይ “እኔ” እራስን የማወቅ ሃይል እና በህይወት ላይ ያለውን ጥልቅ አንድምታ እንድናወ ወይም እንድንረዳ የሚያደርግ መጽሐፍ ነው።

ዶ/ር ዮናስ ባህረ ጥበብ- በአንዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ተባባሪ ፕሮፌሰር እና ኮንሰልታንት የአእምሮ ሃኪም

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “እኔ I by Mistre Aderaw”
AddisBooks Ads