My Mom’s ‘Romio’ የእናቴ ‘ሮሚዮ’ እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች by Simegn Gizaw Bedada
$25.00
My Mom’s ‘Romio’ የእናቴ ‘ሮሚዮ’ እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች by Simegn Gizaw Bedada.
Addis Books!
979-8184880464
June 30, 2026
Amharic
248 pages
Authors
Description
My Mom’s ‘Romio’ የእናቴ ‘ሮሚዮ’ እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች by Simegn Gizaw Bedada
የስመኝ ፅሁፎች እንደ ጅረቶች ናቸው። ይንፎለፎላሉ። ወይም በቤተ መንግስት አፀድ ውስጥ እንደቆሙ የሄዋን ወርቅ ሃውልቶች ታይተው አይጠገቡም። የህይወት ፍቅር ናቸው።
ለዚህም ነው ሰቅዘው የሚይዙት። ፈጠራዎች ናቸው እንበላቸው እንጂ ከህይወታችን አንጓ የፈለቁ ድንቅ የስጋና የነፍስ የጎድን አጥንቶች፤ ሰቅዘው የሚይዙ የስሜት ተፅዕኖ ፈጣሪዎች። ተጀምረው እስኪሚያልቁ ፍሰታቸውን ይዘው እንደ ወታደር ሰልፍ ይተምማሉ። ታዳሚውን ይዘው የመንጎድ ችሎታቸው ድንቅ ነው። ፈትለ- ነገራቸው በሰው ልጆች የሞራል ነፍስያ ውስጥ የቆሙ ሻማዎች ሆነው ያበራሉ።
እንደ ቼኮቭ ሁሉ የማንነታችን የውስጥ ስነ ልቦናን ያነብባሉ። ራሳችንን እንድንታዘብ ፣ በራሳችን ላይ ተመልሰን እንድንስቅ በፍቅር ፍም ውስጥ ሆነን እንኳ የመጨረሻው የፍቅር ዕቅፍ ጨምድዶ አይለቀንም። ተጀምሮ እስከሚያልቅ የፍቅር እቶኑ እያቃጠለንም ቢሆን፣ ደስ የሚል ፍጅት ስለሆነ እንወደዋለን። ይህ ደግሞ ቨርጂኒያ ዎልፍ እንዳለችው ስመኝ ጥበብን በተለየ መንገድ መመልከቷን ያሳያናል። በአጠቃላይ የሰው ልጅ ስነ ልቦናና የዕለት – ተዕለት የህይወት ወለፈንድ መስታወቶች ናቸው ልብወለዶቹ።
(Art is seeing things differently)
መኩሪያ መካሻ/ ረዳት ፕሮፌሰር/
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
Reviews (0)
Be the first to review “My Mom’s ‘Romio’ የእናቴ ‘ሮሚዮ’ እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች by Simegn Gizaw Bedada” Cancel reply
You must be logged in to post a review.
Liyu Ken New Zare - Ethiopian Music
AddisBooks Ads
AddisBooks Ads




Reviews
There are no reviews yet.