The Gate of Life የሕይወት ደጅ by Dessie Adam
The Gate of Life, የሕይወት ደጅ a book by Dessie Adam.
Addis Books!
Description
The Gate of Life የሕይወት ደጅ by Dessie Adam
The Gate of Life (የሕይወት ደጅ) is a recent book by Ethiopian author Dessie Adam.
ይህ መጽሐፍ ከዚህ በፊት የሞት መድኀኒት በሚል ርዕስ 179 ገጽ ይዞ ለ አራት ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ታትሞ የተሸጠ አሁን በአማዞን ገበያ “The Gate of Life” (የህይወት ደጅ) በሚል ርዕስ የተተረጎመና እየተሸጠ ያለ በዋናነት የሰውን ልጅ ሞትን የማሸነፍና ያለመሞትን ሚስጥር ፍለጋ የሚያትት ጥልቅና ምስጢራዊ ታሪክ ነው።
Book Overview
መጽሐፉ የሰው ልጅ ከጥንት ጀምሮ ሞትን ለማሸነፍና አካላዊ ሞት ሳይደርስበት ለመሰወር ያደረገውን ጥረት ይዳስሳል ። ታሪኩ በኢትዮጵያ፣ በእስራኤልና በግብፅ መካከል ያለውን መንፈሳዊ ትስስር የሚተርክ ሲሆን፣ በተለይም “የህይወት መጽሐፍ” (Etse-Hiwot) የተባለውንና የበላው ሰው ሞትን ሳያይ እንደሚሰወር የሚነገርለትን ምስጢራዊ መጽሐፍ ፍለጋ ያጠነጥናል ።
The book explores deep spiritual and historical themes:
- Core Themes: It delves into ancient Ethiopian mysteries, spiritual wisdom, and the quest for immortality.
- Historical Connections: The author draws connections to ancient history and the Book of Enoch.
- Key Questions: The narrative asks provocative questions about life journeys, ancestral knowledge, and the possibility of escaping death through spiritual enlightenment.
Reviews (0)
You must be logged in to post a review.
AddisBooks Ads















Reviews
There are no reviews yet.