Description
ነጭ ቅዠት Nech Kizhet by Dessie Adam
ነጭ ቅዠት (Nech Kizhet) is an Amharic book written by the author Dessie Adam.
Overview of the Book:
ነጭ ቅዠት” በ186 ገጾች የተቀነበበ ረጅም ልብወለድ (Novel) ሲሆን መጽሐፉ በዋናነት በሱስ አዘቅት ውስጥ የወደቀን አንድ የቀዶ ጥገና ሀኪም ህይወትና በትዝታ ወደኋላ የሚመለስ የታሪክ ፍሰትን ይከተላል ።
ታሪኩ የሚጀምረው “ሰለሞን” የተባለ ስኬታማ የቀዶ ጥገና ሀኪም በሱስ ተሸንፎ ተስፋ በቆረጠበትና ራሱን ሊያጠፋ ሲል፣ በአጋጣሚ አንዲት እናት (ማርታ) ጥላው የሄደችውን ህፃን ልጅ በማግኘቱ የህይወቱ አቅጣጫ ሲቀየር ነው ። መጽሐፉ የድህነትን ፈተና፣ የእናት ፍቅርን፣ የበቀልን መራርነት እና በመጨረሻም የይቅርታንና የተስፋን አስፈላጊነት በጥልቀት ይዳስሳል ።

Reviews (0)
You must be logged in to post a review.
AddisBooks Ads

Reviews
There are no reviews yet.