Cart

ዝጎራ Zigora by Dr.Alemayehu Wassie

$29.99

Paperback $29.99
Ebook $9.99
ዝጎራ Zigora by Dr.Alemayehu Wassie

Addis Books.

Addis Books ‎ 978-1969702037 September 7, 2025 Amharic 322 pages

Authors

Meet the Author

Dr. Alemayehu Wassie

My books are marked down because most of them are marked with a on the edge by publishers.
Books By Dr. Alemayehu Wassie View All
ዝጎራ Zigora by Dr.Alemayehu Wassie
ዝጎራ Zigora by Dr.Alemayehu Wassie
Sebeez by Dr Alemayehu Wassie Eshete
Sebeez by Dr Alemayehu Wassie Eshete
ፍካሬ: Fikarie (Afrikaans Edition)
Dr. Alemayehu Wassie books-addisbooks
እመጓ: Emegua (Afrikaans Edition)

Description

ዝጎራ Zigora by Dr.Alemayehu Wassie

ከመጽሃፉ የተወሰደ

“አቤት” ብዬ ፊቴን ወደ እርሷ ሳዞር ፊት ለፊት ወደ ታች እጇን ዘርግታ፡-
“Oh my God, I think that tree is moving!” (ኦ አምላኬ! ያ ዛፍ
ይንቀሳቀሳል) አለች።
“Yaa every tree moves with the wind” (አዎን ማንኛውም ዛፍ በነፋስ
ይነቀሳቀሳል) አልኳት ለማቃለል ብዬ። እንደ እውነቱ ከሆነ እኔም
በከፍተኛ ፍርሀት ውስጥ ነበርኩ።
“No, no I mean it is moving not swinging” (አይደልም አይደልም!
መወዛወዝ ሳይሆን ይንቀሳቀሳል ነው ያልኩህ) አለች ኮስተር ብላ
“What?!” (ምን?!) አልኩ።
“በእርግጥ አይቸዋለሁ! አንድ ጊዜ ወደግራ ሌላ ጊዜ ወደ ቀኝ
ከነሥሩ እንደ ሰው ሲንቀሳቀስ አየሁት” አለች አፏን ከፍታ
በመገረም ።
“ከዚህ አካባቢ በፍጥነት መውጣት አለብን” አልኳት።
“I think so” (እኔም የማስበው እንደዚያ ነው) አለች።
ወዲያው በፍጥነት አዳሙን ሜትሩን እንዲጠቀልል ነገርኩትና

ዕቃዎችን በቦርሳችን እየከተትን ሳለ መልካሙን ብፈልግ አጣሁት።