ዝንቡላ እና ካሮት Zinbula and Carrot by Tagel Seifu , Makida Arshi
$25.00
ዝንቡላ እና ካሮት Zinbula and Carrot by Tagel Seifu , Makida Arshi
Addis Books!
Description
ዝንቡላ እና ካሮት Zinbula and Carrot by Tagel Seifu, Makida Arshi
ይህን መጽሐፍ ሲያነቡ በዜጎች ነጻነት ማጣት ላይ በነጻነት የሚውለበለቡ ባንዲራዎችን ይመለከታሉ። በቀን አራቴ የሚበሉ መሪዎችንና በአራት ቀን አንዴ የሚበላውን ህዝባቸውን አጭር ታሪክ ያነባሉ። ለፖለቲካ መሪዎች ዘፈን ተሽቀዳድመው እስክስታ የሚመቱ የሃይማኖት አባቶችንም ይተዋወቃሉ። አንዴ ከገቡበት ሽንት ቤት ሶስቴ የሚወጡ ፈሪ ምሁራንንም ይታዘባሉ። መሃሉን ሳያውቁት ‘ዳሩ ምን ይሆናል’ ከሚሉ ግልብ ተንታኞች ጋር አብረው ይጋልባሉ። ለደህንነቱ ዋስትና ያጣ ህዝብ ራሱን ከአደጋ ለማዳን የሚቆፍራቸውን ስውር ጉድጓዶች ይጎበኛሉ። በሳቅ ጦሽ ብለው የሚያለቅሱባቸው ሌሎች ነገሮችም አሉ። በዚህ መጽሐፍ ሆድና ጭንቅላት፤ ክብርና ውርደት፤ እምነትና ክህደት፤ ምላስና ተግባር፤ ማስመሰልና ግልጽነት፤ ውሸትና ዕውነት፤ ዕውቀትና ድንቁርና፤ ገጠርና ከተማ፤ ፍቅርና ጥላቻ፤ ፍትህና ግፍ፤ በከፍተኛ ደረጃ ቅራኔ ውስጥ ይገባሉ።
Reviews (0)
You must be logged in to post a review.
AddisBooks Ads








Reviews
There are no reviews yet.