- This event has passed.
ትልቅ የምስራች ለሥነ-ጽሑፍ ወዳጆች!
ድንቅ እና ጥልቅ በሆኑ ማህበራዊ እውነታዎች ላይ የሚያጠነጥነው የአበረ ሸፈራው አዲስ የአጫጭር ታሪኮች ስብስብ “የዕድሜ ገበያ” በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።
አዕምሮን የሚያድስ፣ ነፍስን የሚያረካ ልዩ የስነ-ጽሑፍ ምሽት ከጣፋጭ ቡና፣ መክሰስ፣ጫወታ እና ማራኪ ሙዚቃ ጋር አዘጋጅተንልዎታል።
📅 ቀን : ቅዳሜ ሐምሌ 11 2018 ዓ.ም
ሰዓት : ከቀኑ 8:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት ድረስ (2:00 PM – 4:00 PM)
ቦታ : ከተማ ማዕከል (The Urban Center) መስቀል አደባባይ፣ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት
ይህንን በደስታ እና በዕውቀት የተሞላ ታላቅ ቀን እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ቀጠሮ ይያዙ!
AddisBooks Ads
ምርጥ ክላሲካል ሙዚቃ Ethiopian Music Instrumental - Ethiopian Music