ብዕር እና ባሩድ – ታላቅ የመጽሐፍ ምረቃ
በታዋቂው ደራሲ እና ፖለቲከኛ አንዱአለም አራጌ የተሰናዳውና በብዙዎች ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው “ብዕር እና ባሩድ” የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ በጀርመን፣ ፍራንክፈርት በደመቀ ሁኔታ ይመረቃል።
ልዩ እንግዶች እና ተናጋሪዎች:
አቶ ነጋሽ መሀመድ
ዶ/ር ይስማዕከ ወርቁ
አቶ ያሬድ ኃይለማርያም
መድረክ መሪ
መታሰቢያ ቀጸላ
ቀን፦ February 21, 2026 (የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም)
ሰዓት፦ ከቀኑ 3:00 PM ጀምሮ
ቦታ፦ Saalbau Nied (Heinrich-Stahl-Straße 3, 65934 Frankfurt am Main)
በፍራንክፈርት እና አካባቢው የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና የጥበብ ወዳጆች፤ ይህንን ታላቅ ቀን እንዳያመልጥዎ ተጋብዛችኋል!
ለበለጠ መረጃ፦
0173 949032
015773912794