የጥበብ ጥሪ “በመንገዶች መሐል” የመጽሐፍ ምረቃ
በገጣሚና ጋዜጠኛ መዘክር ግርማ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የተሰኘው “በመንገዶች መሐል” አዲስ የግጥም መድበል መጽሐፍ ይመረቃል።
ኑ፣ በጥበብ መንገዶች መካከል አብረን እንጓዝ! የልብን የሚያርሱ ግጥሞች፣ ነፍስን የሚያድሱ ዜማዎች እና ድንቅ የክውና ጥበቦች ከተመረጡ የሀገራችን የጥበብ ከዋክብት ጋር በጋራ የምንቋደስበት ልዩ ምሽት ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።
ቀን:ቅዳሜ፣ ጥቅምት 14
ቦታ:ዋሊያ መጻሕፍት ( ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ)
ሰዓት: 10:00 ሰዓት
ቅዳሜዎን በበሳል እሳቤዎች እና በሚያማምሩ ስንኞች ለማሳመር ቀጠሮዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ። ።