Loading Events
የጥበብ ጥሪ  “በመንገዶች መካከል” የመጽሐፍ ምረቃ

በገጣሚና ጋዜጠኛ መዘክር ግርማ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው “በመንገዶች መካከል” የተሰኘው አዲስ የግጥም መድበል መጽሐፍ ይመረቃል።
ኑ፣ በጥበብ መንገዶች መካከል አብረን እንጓዝ! የልብን የሚያርሱ ግጥሞች፣ ነፍስን የሚያድሱ ዜማዎች እና ድንቅ የክውና ጥበቦች ከተመረጡ የሀገራችን የጥበብ ከዋክብት ጋር በጋራ የምንቋደስበት ልዩ ምሽት ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።

ቀን:ቅዳሜ፣ ጥቅምት 14

ቦታ:ዋሊያ መጻሕፍት ( ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ)

ሰዓት: 10:00 ሰዓት

ቅዳሜዎን በበሳል እሳቤዎች እና በሚያማምሩ ስንኞች ለማሳመር ቀጠሮዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ። ።

Location

Location
Walia bookstore ዋልያ መጻሕፍት
Address
Arat Kilo
Addis Ababa, Ethiopia

Leave a Reply