Loading Events
  • This event has passed.
ለጥበብና ለንባብ ወዳጆች ታላቅ የምስራች!

በድንቅ ስራዎቹ የምናውቀው ደራሲ አህመድ ሁስ (ሻድ) አዳዲስ መጽሐፎቹን ይዞ በደማቅ የፊርማ ስነ-ስርዓት ሊያገኘን ቀጠሮ ይዟል!

የቫዮሊን ጥዑም ዜማ ከሚያማልል የንባብ ድባብ ጋር ተጋብቶ ልዩ ቅዳሜ ያሳልፋሉ።

📅 መቼ እና የት?

ቀን፦ ቅዳሜ ግንቦት 15 ቀን 2018 ዓ.ም

ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00

ቦታ፦ አዲሱ  የጃፈር መጽሐፍ መደብር (ለገሃር፣ ተወልደ ሕንጻ)

 

📚 የሚፈረሙ መጻሕፍት፦


ሉሚ ጭማቂ ትዝታ

ጥሪ ወደ ሞት

የንባብ ባህል እንዲዳብር ሁላችንም እንገኝ!

📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0911 125324

 

Location

Location
Jaffar Books
Address
https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8
Addis Ababa, Ethiopia

Leave a Reply

Liyu Ken New Zare - Ethiopian Music

AddisBooks Ads