Loading Events
  • This event has passed.

 

📢 የጥበብ አፍቃሪዎች የምስራች!

የደራሲ ሰለሞን ሳህለ  አዲስ መጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት በ አዲሱ ጃፈር መጻሕፍት!
የ”የልብ ማኅተም” ደራሲ ሰለሞን ሳህለ በአዲስ ሾል ተመልሷል። በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው “በምሥራቅ በኩል” የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ  የፊርማ ፕሮግራም በጃፈር መጻሕፍት  በድምቀት ይካሄዳል።
ከደራሲው ጋር ለየት ያለ ቆይታ ለማድረግ፣ መጽሐፉን በደራሲው ፊርማ ለማግኘት እና ስለ መጽሐፉ ጠለቅ ያለ ውይይት ለመታደም ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
📅 ቀን፦ ቅዳሜ የካቲት 21 ቀን 2018 ዓ.ም (February 28, 2026)
📍 ቦታ፦ ጃፈር መጻሕፍትለገሃር፣ ተወልደ ሕንፃ (Tewelde Building)
🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 (2:00 PM) ጀምሮ
የሥነ-ጽሑፍ ጥማትዎን የሚያረካ፣ ከወዳጅ ዘመድ ጋር የሚታደሙበት ድንቅ የጥበብ ቀን!

እንዳያመልጥዎ!

Location

Location
Jaffar Books
Address
https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8
Addis Ababa, Ethiopia

Leave a Reply

AddisBooks Ads