የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓትደራሲ ሮማን ተወልደ
ኅዳግ የመጽሐፍ ክበብ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በመተባበር ያዘጋጁትን መሰናዶ ተጋብዘዋል፣ ዮዲታ የተሰኘውን መጽሐፍ በስፋት እንቃኛለን።
✨ ልዩ እንግዳችን፦ ሮማን ተወልደ
📖 መጽሐፍ፦ ዮዲታ
የመጽሐፍ ማስፈረም ፣ የማስታወሻ ፎቶ መነሳትና ስለመጽሐፉ ያለዎትን አስተያየት በቀጥታ
የምታካፍሉበት መርሐ ግብር ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ።
🗓 ቀን፦ አርብ ሚያዝያ 23 ቀን 2018 ዓ.ም
🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ
📍 ቦታ፦ ቦሌ አትሞስፌር: ( ዓለም ሲኒማ ጀርባ)
መግቢያው በነጻ ነው!
Location
Address
https://l.facebook.com/l.php?u=httpsmaps.app.goo.glqW6wieSdRx27vCDH8fbclidIwZXh0bgNhZW0CMTAAYnJpZBExWXFuNXREb2J1V0l0YW1aRHNydGMGYXBwX2lkEDIyMjAzOTE3ODgyMDA4OTIAAR5ingtai8vZ2LW_sD4m_fINHxfp4KFVlqnQW1W0EwvblUYMz7EQQgPbfOwrmQ_aem_0BSEzVSyjV52RSCJdi2slw&h=AT7Fzxa6T_Pi6PzbQTimu-f_o7xjCywsoeSIeuloOUZ4pEjD9Gm5USbS675OnqFVSsbSnqJsdbgG_j5cX-QCg0BFqCSN7gv8z3nxbBgeMJD396Cr1XrrONyUSkWse5jWDMli9bBnuu0apHdH&__tn__=-UK*F
Addis Ababa,
Ethiopia