Loading Events
የመጽሐፍ ምረቃ የክብር ጥሪ!

የከበራችሁ የጥበብና የታሪክ ወዳጆች፤ በመምሕርና ጋዜጠኛ ተስፋዬ መኩሪያ ሉጋ ከዚህ ቀደም ከሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር ሆነው “ጎጎት” የተሰኘ መጽሐፍ ለአንባቢያን ማቅረባቸው ይታወቃል።

አሁን ደግሞ የማህበረሰባችንን ባህላዊ የዳኝነት ስርዓቶች፣ የትውልድን የህይወት ውጣ ውረድ፣ የሶስቱን የመንግስት ስርዓታት ገጠመኞች እና የህዝቦችን ታሪካዊ ትስስር አቆራኝቶ የያዘውን “አቅል ግዛ” የተሰኘ አዲስ የታሪክ ቀመስ ልቦለድ መጽሐፍ ይዘውልን ቀርበዋል!

ቀን፡ ህዳር 06 / 2019 ዓ.ም

ሰዓት፡ ከቀኑ 3:00 ጀምሮ

ቦታ፡ ብሔራዊ ቲያትር አዳራሽ

 

ታሪክን በስነ ጹሑፍን ባለሙያ እይታ ለመረዳት እንድትገኙ በአክብሮት ተጋብዛችኋል!

 

Location

Location
National Theatre of Ethiopia
Address
https://maps.app.goo.gl/G75Tpz1372yhovbh8
Addis Ababa, Ethiopia

Leave a Reply