Loading Events
ለሥነ-ጽሑፍ እና ለባህል አፍቃሪያን በሙሉ የተዘጋጀ ልዩ የዕውቀት እና የውይይት መድረክ!
የመጽሐፍ ምረቃ፣ የዕውቀት ሽግግር እና ጥልቅ ውይይት የሚካሄድበት ልዩው «ለምሳሌ  – ብስራተ  መጽሐፍ እና ውይይት» የተሰኘው መርሃ-ግብር ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። ታዋቂ ደራሲያን፣ ምሁራንና የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት በዚህ ደማቅ የውይይት መድረክ ላይ በመገኘት የዕውቀት ማዕድ ተጋሪ ይሁኑ።
  • ቀን፦ ቅዳሜ መስከረም 30 2019 ዓ.ም.
  • ሰዓት፦  3:30 – 6:00 ሰዓት
  • ቦታ፦ ወመዘክር — በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ አዳራሽ

🎙️ ተጋባዥ የክብር እንግዶች እና ፓናሊስቶች
ደራሲያን
    • መሰረት አበጄ — ደራሲ
    • ቴዎድሮስ አጥላው — ደራሲ

አስተባባሪ እና ሞደሬተር
    • ሰናይት ጥበቡ
    • አዲሱ መኮንን — ሞደሬተር

ፓናሊስቶች (የውይይት ተሳታፊዎች)
  • አለማየሁ ገላጋይ — ፓናሊስት
  • ዶ/ር ሰላም ማርቆስ — ፓናሊስት
  • ዶ/ር ጌትነት ትዕዛዙ — ፓናሊስት

ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል !

Location

Location
The National Library (ወመዘክር-Wemezekir)
Address
https://maps.app.goo.gl/BWbJsaXCh5pED5tE6?g_st=ac
Addis Ababa, Ethiopia

Leave a Reply