Loading Events
  • This event has passed.
የደራሲ መሐመድ ነስሩ  “አመፀኛ ነፍሶች” መጽሐፍ ምረቃ

በአንባቢዎች ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው የደራሲ መሐመድ ነስሩ 3ኛ መጽሐፍ የሆነው “አመፀኛ ነፍሶች” በድምቀት ይመረቃል።

ቀን:  አርብ ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም

ሰዓት:  ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ

ቦታ: ወመዘክር (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ)

ደራሲውና አዘጋጆቹ ሁላችሁንም በደስታ፣ በፍቅር እና በክብር ጋብዘዋችኋል።

መግቢያው በነጻ ነው!

Location

Location
The National Library (ወመዘክር-Wemezekir)
Address
https://maps.app.goo.gl/BWbJsaXCh5pED5tE6?g_st=ac
Addis Ababa, Ethiopia

Leave a Reply