Loading Events
ነገረ መጻሕፍት – ከደራሲ አንዳልካቸው ለማ ጋር
የመጻሕፍት አፍቃሪያን በሙሉ በዛጎል የመጻሕፍት ባንክ አዘጋጅነት እና በእንዳለጌታ ከበደ አቅራቢነት የተዘጋጀውን ልዩ የነገረ መጻሕፍት ፕሮግራም በዕለቱ የክብር ተጋባዥ እንግዳችን ከሆኑት ከደራሲ አንዳልካቸው ለማ ጋር በመሆን የተመረጡ አዳዲስ መጻሕፍትን የምናስተዋውቅበት ይሆናል።
ኑ፣ አብረን የጥበብን ማዕድ እንቋደስ።
  • ቀን፦ ቅዳሜ ጥቅምት 28/2019 ዓ.ም

 

  • ሰዓት፦ ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ

 

  • አድራሻ፦ በፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ (Forum for Social Studies – FSS) ቀበና ካቶሊክ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፤ ወደ ሳንድፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው አዲሱ ሕንፃ
 የተመረጡት መጻሕፍት
  • የጃበና ፖለቲከኞች እና … (2018)
  • ሸሸግ ወግ
📞 ለበለጠ መረጃ
  • 0976066720
  • 0900651010
መግቢያው ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው! ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

Location

Location
Zagol Book Bank ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ
Address
Zagol Book Bank
Addis Ababa, Addis Ababa Ethiopia

Leave a Reply