Loading Events
የመጽሐፍ ምርቃት ጥሪ “የዲትሮይት መንገድ” በዶ/ር አሸናፊ ፀጋዬ
ዋልያ መጻሕፍት መደብር አንባቢያንን፣ የቴክኖሎጂ ወዳጆችን እና ጥሪ የተደረገላቸውን እንግዶች በሙሉ በዶ/ር አሸናፊ ፀጋዬ ተጽፎ ለህትመት የበቃውን “የዲትሮይት መንገድ” የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ምርቃት ላይ እንዲገኙ በአክብሮት ይጋብዛል።
ይህ መጽሐፍ የግለሰብን የስኬት ታሪክ ከአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ዕውቀት ጋር አጣምሮ የያዘ ሲሆን፣ ለአንባቢያን ትልቅ መነሳሳትን እና ጠቃሚ ግንዛቤን የሚሰጥ ድንቅ ሥራ ነው።

 

ቀን፦ ቅዳሜ፣ ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም.

ሰዓት፦ ከቀኑ 10:30 እስከ ምሽቱ 1:00 ሰዓት

ቦታ፦ ዋልያ መጻሕፍት መደብር , አራት ኪሎ፣ ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ ዳኑ ሆስፒታል ሳይደርሱ

ለተጨማሪ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር 0911 70 37 45 ይደውሉ።

Location

Location
Walia bookstore ዋልያ መጻሕፍት
Address
Arat Kilo
Addis Ababa, Ethiopia

Leave a Reply