Loading Events

የመጽሐፍ ምረቃ ጥሪ! 

በዲጂታል ዘመን የገበያ ምስጢር ምንድነው? ለእነዚህና ለሌሎችም መሰረታዊ የንግድ ጥያቄዎች ምላሽ የደራሲ ከፈለኝ ኃይሉ  አዳዲስ መጽሐፍት ይመረቃሉ።

📅 ቀን፡ ቅዳሜ ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም

🕒 ሰዓት፡ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ

📍 ቦታ፡ በለገሃር ጃዕፈር መጽሐፍት መደብር

    በዕለቱ የሚመረቁ መጽሐፍት፡

የቢዝነስ ሀሁ በኢትዮጵያ
የደራ ገበያ ምስጢር (በዲጂታል ዘመን)
በምረቃው ስነ-ስርዓት ላይ በመገኘት የእውቀት አድማስዎን ያሳድጉ።

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

Location

Location
Jaffar Books
Address
https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8
Addis Ababa, Ethiopia

Leave a Reply

AddisBooks Ads
ምርጥ ክላሲካል ሙዚቃ Ethiopian Music Instrumental - Ethiopian Music