Loading Events
የደራሲ ትዕግስት ታፈሪ ሞላ መጻሕፍት የፊርማ ሥነ ሥርዓት
በአዲሱ የጀፋር መጻሕፍት መደብር ከደራሲ ትዕግስት ታፈሪ ሞላ ጋር በሚዘጋጀው ልዩ የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ ሥርዓት ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል።ከደራሲዋ ጋር በአካል ተገናኝተው መጻሕፍትዎን በፊርማዋ ያስውቡ.
ለፊርማ የሚቀርቡ መጻሕፍት
  • “የባስሊቆስ ዕንባ እና ሌሎች ታሪኮች”
  • “ጻማ”

የዝግጅቱ ዝርዝር መረጃ
  • ቀን፦ ቅዳሜ ሕዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም
  • ሰዓት፦ ከቀኑ 8፡00 እስከ 10፡00 በሀገራችን ሰዓት አቆጣጠር
  • ቦታ፦ አዲሱ የጀፋር መጻሕፍት መደብር ( ለገሃር ተወልደ ህንጻ)
  • ስልክ ቁጥር፦ 0911125324

Location

Location
Jaffar Books
Address
https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8
Addis Ababa, Ethiopia

Leave a Reply