📢 “የውቦች ንግሥት” መጽሐፍ ልዩ የፎቶ እና የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ግብዣ!
“የውቦች ንግሥት” መጽሐፍ ደራሲ ምሕረት ደግፍ ተገኝታ መጽሐፉን የምታበረክትበትና የፊርማ ሥነ-ሥርዓት የምታደርግበት ልዩ ዕለት ደርሷል።
በዕለቱ በመገኘት የደራሲዋን ፊርማ ያረፈበትን መጽሐፍ ባለቤት ይሁኑ!
በዕለቱ በመገኘት የደራሲዋን ፊርማ ያረፈበትን መጽሐፍ ባለቤት ይሁኑ!
📅 ቀን: ሐምሌ – 4 (ቅዳሜ)
⏰ ሰዓት: ከቀኑ 8:00 – 12:00 ሰዓት
📍 አድራሻ: ኤዞፕ የመጽሐፍ መደብር , አራት ኪሎ አባድር ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት የድሮ ጆሊ ባር ጋ
ቅዳሜ ዕለት ሁላችሁም ተጋብዛችኋል፤ እንዳይቀርባችሁ!
Liyu Ken New Zare - Ethiopian Music
AddisBooks Ads
AddisBooks Ads