Loading Events
ትልቅ የምስራች ለንባብ አፍቃሪያን በሙሉ!
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው፣ በዓይነቱ ለየት ያለ አዲስ የጥበብ ሥራ ጥምዝምዝ ይዞላችሁ ብቅ ብሏል! የዙፋን ክፍሌ አስደናቂ የፈጠራ ውጤት የሆነው “ኮከል ማሚቶ” የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ በደመቀ ሁኔታ ይመረቃል።
ማምለጥ የሌለበት የጥበብ ምሽት፦
መጽሐፍ፦ ኮከል ማሚቶ
ደራሲ፦ ዙፋን ክፍሌ
ቀን፦ እሁድ ሐምሌ 19 / 2018 ዓ.ም
ሰዓት፦ ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ
ቦታ፦  መሶብ የሙዚቃ ማዕከል(ከ24 ወደ ም ሆቴል በሚወስደው መንገድ)

 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

በዚህ ታላቅ የጥበብ ምሽት ላይ በመገኘት የማይረሳ ጊዜ አብረን እናሳልፍ!

Leave a Reply

Liyu Ken New Zare - Ethiopian Music

AddisBooks Ads