Ethiopian Book fair in Atlanta 2026
ከአስር በላይ ደራሲዎች በሚሳተፉበት የመጽሐፍት ትእይንት (book fair)
ደራሲ እመቤት መንግስቴ።
|
Monday
|
Tuesday
|
Wednesday
|
Thursday
|
Friday
|
Saturday
|
Sunday
|
|---|---|---|---|---|---|---|
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
2 events,
-
Ethiopian Book fair in Atlanta 2026
-
📢 የጥበብ አፍቃሪዎች የምስራች! የደራሲ ሰለሞን ሳህለ አዲስ መጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት በ አዲሱ ጃፈር መጻሕፍት! የ"የልብ ማኅተም" ደራሲ ሰለሞን ሳህለ በአዲስ ስራ ተመልሷል። በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "በምሥራቅ በኩል" የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ የፊርማ ፕሮግራም በጃፈር መጻሕፍት በድምቀት ይካሄዳል። ከደራሲው ጋር ለየት ያለ ቆይታ ለማድረግ፣ መጽሐፉን በደራሲው ፊርማ ለማግኘት እና ስለ መጽሐፉ ጠለቅ ያለ ውይይት ለመታደም |
0 events,
|
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
1 event,
-
✨ዳላስ ቴክሳስ! ቀጠሮአችሁን ያዙ! ✨ ታዋቂዋ ገጣሚ እና አርቲስት ሜሮን ጌትነት "ሌላ እውነት የለኝም" የተሰኘ አዲስ መጽሐፏን ይዛ ወደ እናንተ እየመጣች ነው። በዚህ ልዩ የሥነ-ጽሑፍ ምሽት ላይ ተገኝታችሁ ከገጣሚዋ ጋር እንድትገናኙ፣ አዳዲስ የግጥም ሥራዎቿን እንድታጣጥሙ እና በመጽሐፏ ዙሪያ በሚደረገው ጥልቅ ውይይት እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል። ምን ይጠብቃችኋል? 🎤 ልዩ ቃለ-መጠይቅ፦ ስለ መጽሐፉ አጻጻፍ እና መነሻ ታሪኮች የሚቀርብ |
0 events,
|
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
1 event,
-
የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ከደራሲና ኃያሲ አለማየሁ ገላጋይ ጋር! የንባብ ባህል እንዲዳብርና ከሚወዱት ደራሲ ጋር በቀጥታ እንዲገናኙ ተጋብዘዋል። ዕውቁ ደራሲና ኃያሲ አለማየሁ ገላጋይ አዳዲስና ተወዳጅ ስራዎቹን ይዞ ይጠብቅዎታል። 🗓 ቀን፦ ቅዳሜ መጋቢት 19 ቀን 2018 ዓ.ም 🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8፡00 እስከ 10፡00 📍 ቦታ፦ አዲስ የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ይምጡ፣ መጽሐፍዎን በደራሲው አስፈርሙ፣ በሃሳብም ተጋሩ። የንባብ ባህል |
0 events,
|
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
1 event,
-
የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ናትናኤል ቀረዓለም የመጽሐፍ አፍቃሪዎችና የጥበብ ወዳጆች ሆይ! የቃላት ጠቢቡ ናትናኤል ቀረዓለም በልዩ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ወደ እናንተ መጥቷል። በብዙዎቻችሁ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፉትንና በሐሳብ የከበሩትን ድንቅ መጻሕፍቱን ደግመን የምናጣጥምበት፣ ከደራሲው ጋር የምንገናኝበት ልዩ ቀን! የናትናኤል ቀረዓለም ተወዳጅ ስራዎች፦“እውነት / እዝም” “ትናንት እመጣለሁ” እነዚህን መጻሕፍት አስፈርማችሁ ለግል ቤተ-መጻሕፍታችሁ ወይንም ለምትወዱት ሰው በስጦታ ለማበርከት ይህን አጋጣሚ |
0 events,
|