-
ታላቅ የመጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ስርዓት! የክሪስ ፕሮውቲ (Chris Prouty) ድንቅ ስራ የሆነውና በደርጋሚዎች ሕይወት ተፈራ እና ዮርዳኖስ አልማዝ ሰይፉ የተረጎመው «እቴጌ ጣይቱ እና ዳግማዊ ምኒልክ (ኢትዮጵያ 1883 - 1910 እ.ኤ.አ)» የተሰኘው መጽሐፍ የፊርማ ፕሮግራም ላይ እንድትታደሙ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን። 🎻 የቫዮሊን ማራኪ ዜማ… በዕለቱ ከተርጓሚዎቹ ጋር የፎቶ እና የመጽሐፍ ፊርማ ፕሮግራም ይኖረናል። 📆 ቀን፦ ቅዳሜ ነሐሴ 16