-
የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት "መጠበቅ" በፋንታ (እሙ) ገብረማርያም በደራሲ ፋንታ (እሙ) ገብረማርያም የተሰኘው አውቶፊክሽናል መጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት በ አዲሱ የጃዕፈር መጻሕፍት መደብርከደራሲዋ ጋር በአካል ተገናኝተው መጽሐፍዎን እያስፈረሙ ከሌሎች አንባብያን ጋር ቆይታ እንዲያደርጉ በአክብሮት ተጋብዘዋል። ቀን፡ ሰዓት፡ ቦታ፡ ለተጨማሪ መረጃ፡ የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን!!