-
የደራሲ ትዕግስት ታፈሪ ሞላ መጻሕፍት የፊርማ ሥነ ሥርዓት በአዲሱ የጀፋር መጻሕፍት መደብር ጋር በሚዘጋጀው ልዩ የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ ሥርዓት ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል።ከደራሲዋ ጋር በአካል ተገናኝተው መጻሕፍትዎን በፊርማዋ ያስውቡ. ለፊርማ የሚቀርቡ መጻሕፍት "የባስሊቆስ ዕንባ እና ሌሎች ታሪኮች" "ጻማ" የዝግጅቱ ዝርዝር መረጃ ቀን፦ ሰዓት፦ ቦታ፦ ስልክ ቁጥር፦ 0911125324