-
የመጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ሥርዓት ፡ "የመጨረሻው መጀመሪያ" (The Celestine Prophecy) በክቡር አፈወርቅ በቀለ ወደ አማርኛ የተተረጎመውና በብዙዎች ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "የመጨረሻው መጀመሪያ" (The Celestine Prophecy) ኑ! አብረን የንባብ ባህልን እናሳድግ፤ ከመጽሐፉ ተርጓሚ ጋር የመገናኘትና መጽሐፍዎን በደራሲው አስፈርመው የመውሰድ ዕድልን ያግኙ። ቀን፦ ሰዓት፦ ቦታ፦