-
የመጽሐፍ ምርቃት ጥሪ "የዲትሮይት መንገድ" በዶ/ር አሸናፊ ፀጋዬ ዋልያ መጻሕፍት መደብር ተጽፎ ለህትመት የበቃውን "የዲትሮይት መንገድ" ይህ መጽሐፍ የግለሰብን የስኬት ታሪክ ከአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ዕውቀት ጋር አጣምሮ የያዘ ሲሆን፣ ለአንባቢያን ትልቅ መነሳሳትን እና ጠቃሚ ግንዛቤን የሚሰጥ ድንቅ ሥራ ነው። ቀን፦ ሰዓት፦ ቦታ፦አራት ኪሎ፣ ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ ዳኑ ሆስፒታል ሳይደርሱ ለተጨማሪ መረጃ፦ ይደውሉ።