-
ነገረ መጻሕፍት፦ “የጥበብ ቃሊም ሥነ-አዳም” አዲስ መጽሐፍ ውይይት ላይ በነፃ ተጋብዘዋል! የሥነ-ጽሑፍ አፍቃሪያን በሙሉ፤ የፊታችን ቅዳሜ ልዩ የሥነ-ጽሑፍ ዝግጅት ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። በትዕግሥት ሳሙኤል እና በቢኒያም አቡራ (አቡሬ) በጋራ የተሰናዳው “የጥበብ ቃሊም ሥነ-አዳም” የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ ይመረቃል። ዕለት: ቅዳሜ ጥቅምት 14/2019 ዓ.ም ሰዓት: ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ ቦታ: በፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ (Forum for Social Studies