-
የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ናትናኤል ቀረዓለም የመጽሐፍ አፍቃሪዎችና የጥበብ ወዳጆች ሆይ! የቃላት ጠቢቡ ናትናኤል ቀረዓለም በልዩ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ወደ እናንተ መጥቷል። በብዙዎቻችሁ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፉትንና በሐሳብ የከበሩትን ድንቅ መጻሕፍቱን ደግመን የምናጣጥምበት፣ ከደራሲው ጋር የምንገናኝበት ልዩ ቀን! የናትናኤል ቀረዓለም ተወዳጅ ስራዎች፦“እውነት / እዝም” “ትናንት እመጣለሁ” እነዚህን መጻሕፍት አስፈርማችሁ ለግል ቤተ-መጻሕፍታችሁ ወይንም ለምትወዱት ሰው በስጦታ ለማበርከት ይህን አጋጣሚ