-
ለጥበብና ለንባብ ወዳጆች ታላቅ የምስራች! ደራሲ ተስፋዬ ኀ/ማርያም ( ባሻዬ) አዲስ መጽሐፎን "የባሻዬ ውጎች" ይዞ በደማቅ የፊርማ ስነ-ስርዓት ሊያገኘን ቀጠሮ ይዟል! የ ትግስት ቫዮሊን ጥዑም ዜማ ከሚያማልል የንባብ ድባብ ጋር ተጋብቶ ልዩ ቅዳሜ ያሳልፋሉ። 📅 መቼ እና የት? ቀን ሰዓት ቦታ፦ አዲሱ የጃፈር መጽሐፍ መደብር (ለገሃር፣ ተወልደ ሕንጻ) የንባብ ባህል እንዲዳብር ሁላችንም እንገኝ! ፦ 0911