-
የታሪክና የጥበብ ውህደት፡ "አክሊሉ" የታሪካዊ ልብ-ወለድ መጽሐፍ ምርቃት! ታሪክን ከፈጠራ ጥበብ ጋር አዋህዳ በልዩ ሁኔታ የከተበችው ደራሲ ዶ/ር ሰላማዊት ታደሰ፣ "አክሊሉ" የተሰኘውን አዲስ ታሪካዊ ልብ-ወለድ መጽሐፏን ለንባብ ልታበቃ ነው። ይህ በጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተ-ወልድ የሕይወት ታሪክ ላይ ተመርኩዞ የተጻፈው ድንቅ ልብ-ወለድ፣ የኢትዮጵያን የታሪክ ክስተቶች በልዩ የጥበብ ቀለም ስሎ ያቀርብላችኋል! በዕለቱ የሚገኙ የክብር እንግዶች፡ ቴዎድሮስ አጥላው፦