-
የመጽሐፍ ወዳጆች ሆይ ቆይታችን ከጥበብ ጋር ነው! በዛጎል የመጻህፍት ባንክ አዘጋጅነት በሚቀርበው "ነገረ መጻህፍት" የውይይት መድረክ ላይ ከደራሲ ጋዲሳ አበራ ጋር በሚደረገው ቆይታ ላይ ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል የተመረጡት መጻሕፍት:- (1) የኦሮሞ ትግል እና ታላቋ ኢትዮጵያ (2) “የአሸባሪው” ማስታወሻ (የኦነግ ትግል እና የተገለጡ እውነቶች) አዘጋጅና አቅራቢ:- እንዳለጌታ ከበደ ቀን፦ ቅዳሜ መስከረም 30/2019 ዓ.ም ሰዓት፦ ከቀኑ