-
የመጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ስርዓት ጥሪ! ለቴክኖሎጂና መጻሕፍት ወዳጆች በሙሉ ታላቅ የምሥራች ታዋቂው ሰለሞን ሙሉጌታ ካሳ በጉጉት የሚጠበቀውን "አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ" (Artificial Intelligence: The Last Invention, or the End of Innovation?) የተሰኘ አዲስ መጽሐፉን ለአንባቢያን አበርክቷል። በዕለቱ ከደራሲው ጋር ለመገናኘት፣ ውይይት ለማድረግና የመጽሐፉን የመጀመሪያ ዕትም በደራሲው ፊርማ ለመረከብ ተጋብዘዋል። ቀን: ቅዳሜ ጥቅምት 14 , 2019 ዓ.ም ሰዓት: 8:00