-
አዲስ መጽሐፍ ሊመረቅ ነው! ታላቅ የምስራች ለኪነ-ጥበብ እና ለንባብ አፍቃሪያን በሙሉ ደራሲ፣ ጋዜጠኞች እና የክብር እንግዶች በሚገኙበት ታላቅ መድረክ ላይ የደራሲ ደርቤ ይልማ “ያልተነገረው ይበልጣል” የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ ይመረቃል። ቀን፦ ጥቅምት 7 2019 ዓ/ም ሰዓት፦ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ ቦታ፦ መሶብ የሙዚቃ ማዕከል (ከ24 ወደ ለም ሆቴል በሚወስደው መንገድ ከሲድራ ሆቴል ከፍ ብሎ) የዕለቱ ተሳታፊዎች፦ ሆስት (ጋዜጠኛ)፦አሰግድ