-
ዋልያ ሳይንሳዊ የውይይትና የሐሳብ መድረክ ማይንድ ማፒንግ (Mind Mapping) ዋልያ መጻሕፍት የሀገር ባለውለታዎችንና በሥራቸው አሻራቸውን ያሳረፉ ታላላቅ ሰዎችን የምናገኝበት አዲስና ቀጣይነት ያለው "ዋልያ ዘመን" የተሰኘ ዝግጅት ይዞላችሁ ቀርቧል። በዚህ ሳምንት እንግዳችን ደግሞ ስለ ማይንድ ማፒንግ፣ ለጥናት ያለው ጥቅም፣ ሐሳብን በተደራጀ መልኩ ለማስቀመጥና ለማስታወስ የሚረዳበትን መንገድ እንወያያለን። የዕለቱ ተጋባዥ ፅሑፍ አቅራቢ ዶ/ር ጥላሁን ተስፋዬ ቀን: ቅዳሜ፣