-
ነገረ መጻሕፍት ! 📚 የታሪክና የሥነ-ጽሑፍ ወዳጆች ሆይ፣ ታላቅ የምስራች! ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ በለመደው መልኩ "ነገረ መጻሕፍት" የተሰኘውን ልዩ የውይይት መድረክ ይዞላችሁ ቀርቧል። በዚህ ሳምንት ደግሞ በታሪክ ማህደር ውስጥ ጠልቀን የምንገባበት ድንቅ ዝግጅት አዘጋጅተናል። 📖 የተመረጠ መጽሐፍ፦ የቀድሞውን የኢትዮጵያ ጦር ገድል፣ ውጥረትና የታሪክ አሻራዎች በመጽሐፉ እይታ እንቃኛለን። ሁላችሁም በዚህ የታሪክና የእውቀት ድግስ ላይ በነጻ 📅