-
የዋልያ የሐሳብና መጽሐፍ መድረክ፦ ፈላስፎች እና ፍቅር በዋልያ የሐሳብ እና መጻሕፍት መድረክ ልዩ ዝግጅት፣ "Moral Philosophy"፣ "በፍልስፍና መደመም" እና "የጣፋጭ ፍልስፍና" በሚሉ ድንቅ መጻሕፍቶቻቸው ከምናውቃቸው የፍልስፍና መምህር ዋለልኝ እምሩ (ረዳት ፕሮፌሰር) ጋር ጥልቅና አስገራሚ ቆይታ እናደርጋለን። 📅 ቀን፦ ሚያዚያ 24 ቀን 2018 ዓ.ም 📍 ቦታ፦ 4 ኪሎ፣ ኢክላስ ሕንጻ፣ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ ኑ! ቅዳሜን በሐሳብ ማዕድ