-
የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓትደራሲ ሲሳይ ንጉሡ የመጽሐፍ አፍቃሪዎችና የጥበብ ወዳጆች ሆይ! ሰመመንን የጻፈልን የልባችን ደራሲ ሲሳይ ንጉሡ ተመልሷል! አዲሱን እና በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን "ሳልሳዊ ልደት" የተሰኘ ድንቅ መጽሐፉን ይዞ ለፊርማ ይጠብቃችኋል። በብዙዎቻችሁ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፉትንና በሐሳብ የከበሩትን ድንቅ መጻሕፍቱን ደግመን የምናጣጥምበት፣ ከደራሲው ጋር የምንገናኝበት ልዩ ቀን! እነዚህን መጻሕፍት አስፈርማችሁ ለግል ቤተ-መጻሕፍታችሁ ወይንም ለምትወዱት ሰው በስጦታ ለማበርከት