-
☕️ ቡናችን እስኪሰክን እንወያይ 📖 ዛሬ ምሽት በደራሲ ቤተማርያም ተሾመ መጽሐፍ ዙሪያ የሚደረገውን ልዩ የቲክቶክ የቀጥታ ስርጭት (TikTok Live) የደራሲና መጽሐፍ ውይይት እንዳያመልጥዎት! ከ«ንባብ እና ቺል» ጋር በመሆን ቅዳሜና እሁድን ከመቀበላችን በፊት በሀሳብ እና በቁምነገር የምንታደስበት ልዩ ምሽት ይሆናል። 🗓 ቀን፦ ዛሬ ዓርብ፣ ጥቅምት 6 (Oct 16) ምሽት 2:30 ሰዓት (8:30 PM) በቲክቶክ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል፣