Cart

History

«በሳቆቿ መኃል» Haymanot
Kesaqochish Mehal l ከሳቆችሽ መኃል l Haymanot Dilnesaw
Hot

Kesaqochish Mehal l ከሳቆችሽ መኃል l Haymanot Dilnesaw

የመፅሀፉ ርዕስ ከሳቆችሽ መኃል ይሰኛል በዚህ መፅሀፍ ውስጥ 24 አጫጭር ታሪኮች ተካተዋል አብዛኛዎቹ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረቱ ናቸው ባህልና ወጉን የጠበቀም የምርቃት ስነስርዓትም በዚህ መፅሀፍ ተፅፏል በአጠቃላይ 150 ገፆች አሉት ርዕሱ ከሳቆችሽ መኃል የተባለበት በብዙ መከራና በብዙ ፈተና ያለፍናቸውን ስናወራቸው በሳቅ በጨዋታ እያዋዛን ነው በሳቆቻችን መኃል ነው የሸፈንናቸው ብዙ ኑረቶች ስላሉ ማለት ነው በመፅሀፉ የገፅ ሽፋን ትልቅ ሰዓሊ ተሳትፎበታል የውስጥ እርማቱንም ደራሲና ገጣሚ ሰለሞን ሳህለ ተሳትፎበታል በዚህ መፅሀፍ በርካታ ኑረቶቻችን ተካተዋል
$15.00
Ye Gordian Knot (quatero) Berihun Adane
Ye Gordian Knot (quatero)

Ye Gordian Knot (quatero)

Ye Gordian Knot (quatero) by Berihun Adane እንደሕዝብ ላለፉት 50 ዓመታት ያጋጠመንን የተወሳሰበ "የጎርዲያን ቋጠሮ ለመፍታት ያልተሄደበት መንገድ እና ያልተሞከረ ሙከራ የለም። አንዱ ውል ሲገኝ ሌላው እየጠፋ ወይም ሌላ ቋጠሮ እየተፈጠረ ከመከራ ወደ መከራ ከመባከን ውጪ ምንም ዓይነት የተስፋ ጭላንጭል አልታየም። _ በመሆኑም በሪሁን እንደገለጸው መፍትሔው ውል አልባውን ውል ከመፈለግ ገመዱን መበጠስ ነው᎓᎓
$15.00
ተድባብ Tedbab by Hiwot Teffera
Tedbab by Hiwot Teffera books

ተድባብ Tedbab by Hiwot Teffera

ተድባብ Tedbab, a book by Hiwot Teffera.
ከመጽሐፉ የተወሰደ ‹‹ሰው እንዲህ ነው ማለት ይቻላል የኔ ልዥ? ዕድሜህ እየገፋ ሲኸድ ዝጌር ተፈጠራቸው መሀል ሁሉ ሚስጥሩ ሰው እንደሆነ ትረዳለህ። የምንደራችን ሰዎች እርስ በርስ እየተላለቁ ምንደራችንን የወላድ መካን አርገዋል። ወንድም ወንድሙን ጭምር እየገደለ ሞትን ንቀዋል። ኻወቁ ግና ሞት አይናቅም። ጦር ሜዳ ላይ ሞት የሰውን ልዥ ሲንቅ አይቻለሁ።›› የደራሲዋ ቀደምት ስራዎች:-
  1. Tower in the Sky
  2. Mine to Win
  3. ምንትዋብ
Addis Books!
$25.00