Cart

No products in the cart.

Fikarie

ፍካሬ: Fikarie (Afrikaans Edition)
Dr. Alemayehu Wassie books-addisbooks

ፍካሬ: Fikarie by Alemayehu Wassie

ከመጽሃፉ የተወሰደ " ለዚህ ሁሉ ጭቅጭቅና መከራ የተዳረግነው በዚህ ጫካ መኖራችን ነው። ሲጀመር ይሄ ጫካ ለእኛ ምን ጠቀመን? የባሰ እስር ቤት ነው የሆነብን! ዓይነታችን በዝቶ አንዳችን በሌላችን ተጭነን፣ የመታፈን ጭንቀት እንጅ የነፃነት ስሜት የለንም። እና ይሄ ጫካ ለእኔ ምኔ ነው!’ አለ ። ይሄንን ተከትለው እነ ቆንጥርና አጣጥ ተንጣጡ። ‘አዎ! ጫካ የሚለውን ቃል ራሱ መስማት ሰልችቶናል!’ አሉ በዚህን ጊዜ፡- ‘እና ምን ይሁን ነው የምትሉት?’ አለ ጭንቅ ብሎት ‹ላሎ›። ላሎ የሚባለው ዛፍ እንዲህ ያለ ጨከን ያለ ነገር አይወድም። እንኳንስ ከዛፍና ከቁጥቋጦ ጋር ከሰው ልጅ ሰብሎች ከሆኑት ከማሽላና ዘንጋዳ ጋር በፍቅር የሚኖር ነው። የሰው ልጅም፡- ‹ላሎዬ ላሎዬ፣ አኻይ ላሎ ላሎ› " Publisher ‏ : ‎ EnjeraPress Publication date ‏ : ‎ September 9, 2025 Language ‏ : ‎ Afrikaans Print length ‏ : ‎ 202 pages ISBN-10 ‏ : ‎ 1969702079 ISBN-13 ‏ : ‎ 978-1969702075 Item Weight ‏ : ‎ 12.8 ounces Dimensions ‏ : ‎ 6 x 0.46 x 9 inches Best Sellers Rank: #296,737 in Books (See Top 100 in Books) #6,653 in Classic Literature & Fiction #10,454 in Literary Fiction (Books)
$27.65