YeZersiwoch Fikir By Fikremarkos Desta Rated 5.00 out of 5 የዘርሲዎች ፍቅር YeZersiwoch Fikir (ድንግል ውበት) የዘርሲዎች ፍቅር የልምድና ዕድሜ የከበረ ፋይዳ በሰማይ ሰሌዳ እያሳየ፤ ማንነትን እየተኮተኮተ - ምንነት የሚበቅልበት! የመጠን ስፋት በመጨመር በሰማይ እያበረረ፣ በወንዝ ላይ እያንሳፈፈ አንዴ ስፔን ሌላ ጊዜ በስምጥ ሸለቆ እያስፈሰሰ የነበረውን ወደነበረበት፣ የተረሳውን ወደሚታወስበት በመመለስ የፍቅር ብርዝ እያስጐነጨ ሰውን ከሰው፤ ሰውን ከተፈጥሮ ጋር የሚያገናኝ መጽሐፍ ነው። $20.00 Buy product Add to wishlist Compare