Cart

No products in the cart.

Haymanot Dilnesaw

«በሳቆቿ መኃል» Haymanot
Kesaqochish Mehal l ከሳቆችሽ መኃል l Haymanot Dilnesaw
Hot

Kesaqochish Mehal l ከሳቆችሽ መኃል l Haymanot Dilnesaw

የመፅሀፉ ርዕስ ከሳቆችሽ መኃል ይሰኛል በዚህ መፅሀፍ ውስጥ 24 አጫጭር ታሪኮች ተካተዋል አብዛኛዎቹ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረቱ ናቸው ባህልና ወጉን የጠበቀም የምርቃት ስነስርዓትም በዚህ መፅሀፍ ተፅፏል በአጠቃላይ 150 ገፆች አሉት ርዕሱ ከሳቆችሽ መኃል የተባለበት በብዙ መከራና በብዙ ፈተና ያለፍናቸውን ስናወራቸው በሳቅ በጨዋታ እያዋዛን ነው በሳቆቻችን መኃል ነው የሸፈንናቸው ብዙ ኑረቶች ስላሉ ማለት ነው በመፅሀፉ የገፅ ሽፋን ትልቅ ሰዓሊ ተሳትፎበታል የውስጥ እርማቱንም ደራሲና ገጣሚ ሰለሞን ሳህለ ተሳትፎበታል በዚህ መፅሀፍ በርካታ ኑረቶቻችን ተካተዋል
$15.00