ከመጽሐፉ የተወሰደ
‹‹ሰው እንዲህ ነው ማለት ይቻላል የኔ ልዥ? ዕድሜህ እየገፋ ሲኸድ ዝጌር ተፈጠራቸው መሀል ሁሉ ሚስጥሩ ሰው እንደሆነ ትረዳለህ። የምንደራችን ሰዎች እርስ በርስ እየተላለቁ ምንደራችንን የወላድ መካን አርገዋል። ወንድም ወንድሙን ጭምር እየገደለ ሞትን ንቀዋል። ኻወቁ ግና ሞት አይናቅም። ጦር ሜዳ ላይ ሞት የሰውን ልዥ ሲንቅ አይቻለሁ።››
የደራሲዋ ቀደምት ስራዎች:-
- Tower in the Sky
- Mine to Win
- ምንትዋብ