Endihem Tenurual by Abera Lemma By Abera Lemma እንዲህም ተኑሯል Endihem Tenurual a book by Abera Lemma. የደራሲና ጋዜጠኛ አበራ ለማ ግለ ታሪክ መጽሃፍ በዝነኛው የከተማችን ዘመናዊ የመጽሃፍ መደብር መሸጫ በሆነው በሁሉም የጃዕፈር መጽሃፍት መደብሮች ከቅዳሜ ጥር 23, 2018 ዓ/ም ማግኘት እንችላለን። Read more
Azebot by Sirak Wondemu By Sirak Wondemu አዘቦት Azebot a book by Sirak Wondemu . Addis Books! Read more
ሶምሶማ Somsoma by Sirak Wondemu By Sirak Wondemu ሶምሶማ Somsoma, a book by Sirak Wondemu . በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሶምሶማ የተሰኘው አዲስ መፅሐፍ አሁን ለንባብ በቅቷል። ይህ መፅሐፍ እንደ ስሙ ሁሉ በህይወት፣ በታሪክ እና በማህበራዊ ክስተቶች ውስጥ እያስጎበኘ በዝግታና በጥልቀት የሚያሰላስሉ ድንቅ ስራዎችን አዝሏል። Addis Books $400.00 Buy product
Shemune by Mesfin Wondwossen By Mesfin Wondwossen ሸሙኔ Shemune a book by Mesfin Wondwossen. Addis Books! $25.00 Add to cart
Hot Kelijinet eske lijunet by Zeritu Kebede By Zeritu Kebede ከልጅነት እስከ ልጁነት kelijinet eske lijunet a book by Zeritu Kebede. Addis Books! Read more
Hot ሌላ ዕውነት የለኝም Lela Ewnet Yelegnem By Meron Getnet By Meron Getnet ሌላ እውነት የለኝም በተለያየ ጊዜ፣ ቦታ እና ሁኔታ ውስጥ ሆኜ የፃፍኳቸው ግጥሞች ስብስብ ነው። ግላዊ ስሜቶች፣ እውነቶችና በህይወት መስመር ላይ ያስተዋልኋቸው ማህበራዊ ሁነቶች ከጫሩብኝ ሀሳቦች ተነስቼ የከተብኳቸው ናቸው። ጥቂቶቹም በማህበራዊ ሚዲያ ወቅታዊ ጉዳይን ተንተርሰው የቀረቡ ቢሆኑም ጊዜን የሚሻገሩ ሆነው ስላገኘኋቸው በፅሁፍ እንዲነበቡ ስል አካትቻቸዋለሁ። ትወዷቸዋላችሁ። ሌላ ዕውነት የለኝም Lela Ewnet Yelegnem a book By Meron Ghetnet. Addis Books $24.99 Buy Now
Hot በምሥራቅ በኩል By Solomon Sahele Tizazu By Solomon Sahele Tizazu ሰለሞን ሳህለ በምሥራቅ በኩል Be Misrak Bekul a book By Solomon Sahele Tizazu. ዋጋ: 500 ብር በሚከተሉት የባንክ አካውንቶች ይጠቀሙ: በአድራሻዎ ይደርስዎታል:: 1000025047447 CBE ሰለሞን ሳኅለ (ሶል) በግጥሞቹ ነፍሳችንን ሲያባባ፣ በአጫጭር ልቦለዶቹና በወጎቹ ደግሞ ስሜታችንን ሲገዛ ቆይቷል። አሁን ግን ረዥም፣ ዝርው እና እውነተኛ ታሪክን መሠረት ባደረገው “በምሥራቅ በኩል” በተሰኘ አዲስ ሥራው ብቅ ብሏል። ሶል ወደ አዲሱ የጽሕፈት ዘውግ ሲሻገር ማየት ለሁላችንም ትልቅ ጉጉት ነው። $10.00 Buy Now
Hot ለእርቃን ሩብ ጉዳይ by Hiwot Emishaw By Hiwot Emishaw ለእርቃን ሩብ ጉዳይ Le Erkan Rub Guday - A book by Hiwot Emishaw. Addis Books $25.00 Buy Now
Hot የቡና ቁርስ by Hiwot Emishaw By Hiwot Emishaw የቡና ቁርስ Yebuna Kurs - A book by Hiwot Emishaw. Addis Books $20.00 Buy Now
Hot Kesaqochish Mehal l ከሳቆችሽ መኃል l Haymanot Dilnesaw By Haymanot Dilnesaw የመፅሀፉ ርዕስ ከሳቆችሽ መኃል ይሰኛል በዚህ መፅሀፍ ውስጥ 24 አጫጭር ታሪኮች ተካተዋል አብዛኛዎቹ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረቱ ናቸው ባህልና ወጉን የጠበቀም የምርቃት ስነስርዓትም በዚህ መፅሀፍ ተፅፏል በአጠቃላይ 150 ገፆች አሉት ርዕሱ ከሳቆችሽ መኃል የተባለበት በብዙ መከራና በብዙ ፈተና ያለፍናቸውን ስናወራቸው በሳቅ በጨዋታ እያዋዛን ነው በሳቆቻችን መኃል ነው የሸፈንናቸው ብዙ ኑረቶች ስላሉ ማለት ነው በመፅሀፉ የገፅ ሽፋን ትልቅ ሰዓሊ ተሳትፎበታል የውስጥ እርማቱንም ደራሲና ገጣሚ ሰለሞን ሳህለ ተሳትፎበታል በዚህ መፅሀፍ በርካታ ኑረቶቻችን ተካተዋል $15.00 Buy Now
Hot መመለስ ቦጌ ትውስታዎቼ Memeles by Birtukan Mideksa By Birtukan Mideksa Memeles A book by Birtukan Midekssa. Boge Tewestawoche - መመለስ ቦጌ ትውስታዎቼ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በአቋም ጽናትና በአመራር ብቃቷ በምትታወቀው ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የተዘጋጀው "መመለስ፦ ቦጌ ትውስታዎቼ" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል። ብርቱካን ሚደቅሳ በዚህ መጽሐፏ ታሪኳን የተረከችበት፣ ልምዷን ያካፈለችበት፣አስገራሚውን የሕይወት ታሪኳን አጋርታናለች። Memeles book by Birtukan Midekssa $25.00 Buy Now